እንኳን በደህና መጣችሁ ባሶሊበን  ወረዳ ገፅታ

የባሶሊበን ወረዳ አስ/ጽ/ቤት በየደረጃዉ ያሉት የተሰሩ ስራዎችና

ተግባራቶች ከቀበሌ እስከ ወረዳ ያሉትን ክትትልና ድጋፍ እያደረገ

መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን ተግባራዊ ደርጋል ፡፡ ስለሆነም

የባሶሊበን ወረዳ አስ/ጽ/ቤት  ዌብሳይቱን ያለማበት ዋና አላማ

የወረዳዉን የሚገልፁ መረጃዎች ለማሳየትና በአስ/ጽቤት ዉስጥ

በሂደቶች በልማት እቅድ ፣በአይሲቲ፣በወሳኝ ኩነትና መሰል የተሰሩ

ተግባራትን ለማሳየትና ለመግለጽ ተችሏል፡፡ስለሆነም በወረዳዉ ያሉትን

እንደ ግብርና ጽ/ቤት የመሳሰሉትን መረጃ ለማሳየትና ግልጽለማድረግ

 እንዲረዳዉ ዌብሲቱን ለማልማት ተችሏል፡፡