Print

 

መግቢያ

ባሶሊበን ወረዳ ማለት በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን ዉስጥ ከሚገኙት 18 ወረዳዎች አንዱ ሲሆን ጎነ  (triangular)ቅርፅ ያለዉ በምስራቅና በሰሜን አነደድ ወረዳ፣ በምዕራብ ጐዛምን ወረዳ፣ በደቡብ ምዕራብ ደግሞ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ያዋስኗታል፡፡የባሶሊበን ወረዳ ዋና ከተማ የጁቤ በመባል ይታወቃል፡፡ ወረዳዋ 2 የከተማና 22 የገጠር ቀበሌዎች ያሏት ሲሆን ጠቅላላ የቆዳ ስፋቷ  ,1,118.56 km2 (431.88 sq mi  ሄክታር ነው፡፡

 

የአየር ንብረቷ

  ወይና ደጋ ————— 46%

  ቆላ ——————— 54%

  የሙቀት መጠን ከ15-25 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ዓመታዊ የዝናቡ መጠን በአማካኝ ከ900-1200 ሚ.ሜ ይደርሳል፡፡

መልካምድራዊ አቀማመጥ

  ሜዳማ  —————- 30%

  ተራራማ ————— 25%

  ኮረብታማ ————- 35%

  ሸለቋማ ————— 10%

      የአፈር አይነት

  ቀይ አፈር —————- 49%

  ጥቁር አፈር      —————- 41%

  ቡናማና አሸዋማ አፈር ———- 10%

                                           

 

                                        የህዝብ ብዛት

 በአጠቃላይ ድምር                                 የገጠር ነዋሪ                    የከተማ ነዋሪ

 ወንድ= 81648

ሴት=  90564

 ድምር=172214

        ወንድ= 75268           ወንድ = 6380

        ሴት=  82792             ሴት= 7774

       ድምር =158060          ድምር= 14154

  ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመን

የባሶ ሊበን ወረዳ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት የኢቨ/ማ/ኢ/ዞ/ቡድን በወረዳው ያሉትን የኢንቨስትመንት አማራጮች የማጥናት ስራ በመስራትና የወረዳው እምቅ ሃብቶች ለባለሃብቶች የማስተዋወቅ ስራ በመስራት ወረዳውን ምቹ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ማድረግ የሂደቱ ዋነኛ ተግባር ነው፡፡

በመሆኑም የኢቨ/ማ/ኢ/ዞ/ቡድን ከላይ የተቀመጠውን የኢንቨስትመንት ግብ ከዳር ለማድረስ በወረዳው ያሉትን ጸጋዎች የመለየትና ምን ያህል እንደሚመረቱ፣ለምን የስራ መስክ አገልግሎት እንደሚውሉ ብሎም ለምን ያህል አመት ከገቢ ግብር ነጻ ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚያስችል የሚያሳይ የጸጋ ልየታ ስራ እንደሚከተለው ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

         ግብርና

  1. የሰብል ምርት

ስንዴ-16240 ሄክታር 777831 ኩንታል ይመረታል

በቆሎ-10050 ሄክታር 566151 ኩንታል ይመረታል

ሰሊጥ-7000 ሄክታር 46000 ኩንታል ይመረታል

  1. እንሰሳት እርባታ

ሀ.የዳልጋ ከብት

             በሬ .32294 .ወይፈን. 15600.ጥጃ 18703. በማድለብ ለገበያ ማቅረብ ስጋ ውጤቶችን ወደ ውጭ መላክቆዳና የቆዳ ውጤቶችን ማዘጋጀት .ላም .32388 .ጊደር. 17441 ስጋ ውጤቶችን ወደ ውጭ መላክቆዳና የቆዳ ውጤቶችን ማዘጋጀት- ወተትና የወተት ውጤቶችን ማቀነባበርሲሆን የጋማ ከብት ደግሞ ፈረስ. 2623 አህያ. 18780 በቅሎ. 9

ለ. የበግና ፍየል እርባታ

በግ .42139. ማድለብ ፍየል . 38962 .የቆዳ ውጤቶችን ወደ አለቀለት ደረጃ ማቀነባበርና

ሐ. የንብ ሃብት

ዘመናዊ ቀፎ ,426, የሽግግር ቀፎ, 80, ባህላዊ  ቀፎ ,11510 ፕሮሰስድ ማድረግ

. የዶሮ እርባታ

የሃገረሰብ  29515.የውጭ 12814. የሚያመርት ሲሆን ጫጩት በማስፈልፈል ለገበያ ማቅረብ፣ የእንቁላል ምርትን ለገበያ ማቅረብ ፣ለስጋ የሚሆኑ ደሮዎችን ለገበያ ማቅረብ

 

  1. ማዕድን ሀብቶች
           

1

ጥቁር ድንጋይ

122.5

- ልምጭም፣የገላው፣ዘንቦል፣ኮሜ፣ቤተንጉስ፣ደጃት፣ደን፣ድንጓም፣ጎበጥማ፣ኮርክ፣የንስቻ፣ምችግ፣ለመለም፣የዱግ፣ደንደገብ፣ዶገም፣አንጅም፣

 

-ኖራ ውጤቶች

-ብርጭቆ ውጤቶችን ማምርት (መፈብረሽ)

-ሴራሚክ ውጤቶችን ለመስራት

-ህንፃ የሚሆኑ ማቴሪያሎችን መስራት

 

ü  የተከለለ የኢንዱስትሪ መንደር

ü   ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ ማበረታቻ

 

2

ነጭ ድንጋይ

3

ዘንቦል፣

3

ገረጋንቲ

28.5

ጎበጥማ፣ጭድማሪያም፣ዘንቦል፣የለመለም፣አራቱ አምባ

4

ቀይ አሽዋ

53.5

አራቱ አምባ፣ጭድማሪያም፣ዘንቦል፣ጎበጥማ፣ድንጓም፣አንጅም፣ኮሜ

5

ግራናይት

3538.14

 ድንጓም

-ለ176 ባለሃብቶች /ድርጅቶችን ሊያሰራ የሚችል ሃብት

  1. ፍራፍሬ ምርት

 

ተ.ቁ

የፍራፍሬ አይነት

የሚመረትበት ቀበሌ ብዛት

ሽፋን

የተመረተ ምርት

የሚፈጠረው የስራ መስክ

ለባለሃብቱ የሚያስገኘው ጥቅም

ከወረዳው የሚገኝ ድጋፍ

በሄክታር

በቁጥር

በሄክታር

በቁጥር

የጁስ ማቀነባበሪያ

-5ዓመት ከገቢ ግብር ነፃ ይሆናል

 

 

ü  የተከለለ የኢንዱስትሪ መንደር

ü   ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ ማበረታቻ

 

 

1

ፓፓያ

15

75

83360

65

72250

2

ማንጎ

17

140.5

41200

79.5

22660

 

3

አቦካዶ

22

120.25

35000

52.5

15975

     

4

ሎሚ

18

95

26360

83

23050

5

ሙዝ

17

75

122000

51.5

83100

6

ኮክ

6

3

831

3

831

7

ቡና

22

345

872400

206.5

522400

  1. አትክልትና ስራ ስር ሃብት

ተ.ቁ

የአትክልትና ስራስር አይነት

ጠቅላላ የተገኘ ምርት በኩንታል

 የሚፈጠረው የስራ መስክ

ለባለሃብቱ የሚያስገኘው ጥቅም

1

አበ/ቀ/ሽንኩርት

25902.5

 

 

 

-    ትክልቶችን በማምረት የገበያ

-    ትስስር መፍጠር

 

-4ዓመት ከገቢ ግብር ነፃ ይሆናል

 

 

 

2

የፈ/ቀ/ሽንኩርት

50660

3

ነ/ሽንኩርት

1960

4

ቲማቲም

1060

5

ጥቅል ጎመን

32760

6

አ/ጎመን

875

 

ስራስር

 

7

ድንች

14955

8

ካሮት

675

9

ቀይስር

4887.5

10

ቆስጣ

975

  1. የቆዳና ሌጦ ምርት በተመለከተ

ተ.ቁ

የቆዳና ሌጦ አይነት

በቁጥር

 የሚፈጠረው የስራ መስክ

ለባለሃብቱ የሚያስገኘው ጥቅም

ከወረዳው የሚገኝ ድጋፍ

1

የከብት

5,588

- የነዚህን ውጤቶች በማቀነባበር ፖርሳ፣ጫማ ፣ቀበቶ፣የሴትና የወንድ አለባሳትን በማምረት ለአገር ውስጥና ለውጭ ሀገር ማቅረብ

 

-6 ዓመት ከገቢ ግብር ነፃ ይሆናል

 

 

ü  የተከለለ የኢንዱስትሪ መንደር

ü   ከጉምሩክ ቀረጥ ነጻ ማበረታቻ

 

2

የበግ

11,245

3

የፍየል

18,471

 

  1. የውሃ ሀብት ሁኔታ

ተ.ቁ

የውሃ ሀብት

ብዛት

የሚፈጠረው የስራ መስክ

የሚገኘው ጥቅም

1

ወንዝ

3

አሳ

4 አመት ከገቢ ግብር ነጻ

 

2

ምንጭ የጎለበተ

208

3

አነስተኛ ጉድጓድ

358

4

መለስተኛ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ

58

5

ጥልቅ ጉድጓድ

4

6

ገመድ ፓምፕ

200

7

አሳ

1000

 

ድምር

831