ተልዕኮ

በወረዳው አስተዳደር ከወረዳው ከሚገኙ አስፈጻሚ አካላትና

በየደረጃው ካሉ አመራር አካላት ጋር ሕብረተሰቡ የመልካም አስተዳደር

ተጠቃሚ በመሆን ሰፊውን የህዝብ ጉልበትና ከመንግስት የሚገኘውን

ውስን ሀብት ቆጣቢ በሆነ መንገድ በመጠቀም ፈጣን ልማት እንዲመጣ

በመከታተልና በመደገፍ ለውጤት ማብቃት፡፡
         

              ራዕይ


በወረዳችን ለጋራ
ልማት የተመቻቸ መልካም

አስተዳደር የሰፈነበት